በህይወቴ እንደዚ ፈርቼ አላውቅም🙈እርካሽ VACATION እንዴት ነው ማገኘው✈urlaub I yenafkot lifestyle

Posted on

35 thoughts on “በህይወቴ እንደዚ ፈርቼ አላውቅም🙈እርካሽ VACATION እንዴት ነው ማገኘው✈urlaub I yenafkot lifestyle”

  1. Schönen Urlaub በደንብ ዘና በይ ናፍቂዬ ይገባሻል 😍 ደግሞ በደንብ አሳይን ሌሎች እንዴት እንደሚኖሩ ምን እንዳላቸው ከኛ ሚለያቸውን ሚያመሳስላቸውን ነገር ለማወቅ መሞከር ግንዛቤን ያሰፋል ላላየነው ማሳየት ደግሞ እጅግ መልካምነት ነው። 🤔 በነገራችን ላይ ሊማሊሞ ገደል የሚባል አለ ከጎንደር ደባርቅ ወደ ትግራይ መሄጃ እሱን ይመስላል መንገዱ። ግን ሊማሚሞን ብታይው ራስሽን ነበር ምትስቺው ያውም ጠጠር ጥርጊያ ነው በግምት 30ሜ አካባቢ ይሆናል የመንገዶቹ ንብርብር ከፍታ 😉 በርቺ ማሬ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን😘

  2. በፍጹም አሁን መሄድ አልነበረብሽም ከወለድሽ ባሃላ ቢሆን ጥሩ ነበር እንደኔ ሃሳብ ምክንያቱም ሚያስፈራ ሚያስደነግጥ ሚያስጨንቅ ነገር ለእርጉዝ አይፈቀድም ቢሆንም ቦታው wow ነው ። ፈጣሪ ካንችጋር ይሁን በሰላም 2 ሁኚ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *